
የባለቤትዎ ስም ማን ነው?
ላጤ ከሆኑና ለሚከተሉት ጥያቄዎ ከመለሱ የወደፊት ሚስትዎን ስም አንነግርዎታለን፡፡ ያገቡ ከሆነም ያሁኗን ሚስትዎን ስም፡፡ እናም ትክክል ለመሆኑ ተስፋ አናደርግ፡፡ /አስክሪፕቶና ወረቀት ሊያስፈልግዋት ነው፡፡/
| Table 1 ሠንረዥ 1 January ………….90 July ………….70 February………….80 August ………80 March …………….70 September……90 April ………………60 October ……….80 May ……………….50 November……..70 June ………………60 December……..60 | Table 3 ሠንረዥ 3 A-20 H-68 O-26 V-84 B-40 I-24 P-82 W-88 C-48 J-80 Q-90 X-58 D-62 K-54 R-46 Y-86 E-22 L-52 S-60 Z-56 F-50 M-42 T-44 G-64 N-66 U-28 |
| ሠንረዥ 2 ሥጋ ጥብስ ከትልልቅ ሽንኩርት …………………..8 አሳ ጥብስ ……………………………..……………7 እንቁላል ጥብስ ………………………….…………6 ምንቸት አብሽ ……………………………..……….5 ቦዝና ሽሮ ……………………………..……………4 ምጥን ሽሮ ……………………………..…………..3 ክትፎ ……………………………..………………..9 | ሠንረዥ 4 10-A 29-X 11-E 30-S 12-I 31-D 13-O 32-G 14-U 33-N 20-B 34-H 21-M 40-J 22-T 41-P 23-R 42-V 24-C 43-Y 25-F 44-W 26-L 45-Q 27-K 28-Z |
ባይገርምዎ ይሄ ጨዋታ ከ12 ዓመት በፊት በሐምሌ ወር Readers Digest ላይ ወቶ ነበር፡፡ ለዛውን አሟጧል ባይሉኝ