Powered by Bravenet Bravenet Blog

Tag Board

This tag board is currently empty.

Please type in the four characters shown in the black box.

Tuesday, February 24th 2009

5:09 AM

ዌስሊ ስናይፕስ

                                            ዌስሊ ስናይፕስ

 

  ከአፍሮ አሚሪካንውያን ወጣት የፊልም ተዋንያኖች ሙል እውቅናን የተጎናጸፈ ነው፡፡

የሀገራችን አፍቃሪ ፊልሞችም ፓሴንጀር 57 እና ዴምሊሽን ማን በተሰኙ ፊልሞች ላይ በትወና ባሳየው የባሕሪ አወራረስና በሰውነቱ ቅልጥፍና አጀባ ሲሉ ይደመጣሉ በምእራቡ ዓለም ደግሞ ጥቂት ሰዎች ደግሞ የቴሌቪዥን ቶክ ሾው አቅራቢው አርሴኒዩ ሆል ጋር ያመሳስሉታል እንዲያውም ፓሴንጀር 57 የፊልም ታሪክ ላይ በአንድ በእድሜ በገፋች ሴት ይኸው ቀልድ ተንፀባርቋል ፡፡ ( አርሴንዩ ሆል በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በአለፈው ዓመት የቅዳሜ ታላቅ ፊልም ላይ ቀርቦ በነበረው ካሚንግ ቱ ምሪካ የዛቡንዳ ልኡል አብሮ አደግ አሽከር ባህሪይን የሚወክል ተዋናይ ነው፡፡)

  አንዳንዶች ከአርሲኒዮ ሆል ጋር የሚያመሳስሉት ይህ ተዋንያን ዌስሊ ስናይፕስ የባላል፡፡ በጁላይ 31 1962 ዓ.ም ኦርላንድ ፍሎሪዳ ተወልዶ የልጅነት ግዜውን ብሮንክስ ውስጥ አሳልፏል ፡፡ የሁለተኛ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኃላ በኒዮርክ ዩኒቨርስቲ ክላሲካል ቲያትርና ዳንስ ተከታትሏል፡፡ ከዚያ በኃላስ ማርያን ግሬይ የተባለው ጋዜጠኛ ስታነጋግረው የሰጣት መልስ እንዲህ ይነበባል፡፡

  ‹‹ ሰዎች ወደ ትወናው አለም የገባሁት በቅርቡ ይመስላቸዋል ብዙ አመታትን በመድረክ ላይ አሳልፊያለሁ ፡፡ አሁንም ከካሜራ ይልቅ መድረክ እመርጣለሁ ፡፡ ነገር ግን አላማርርም፡፡ ወደ ሆሊውድ ለመግባት አልቻልኩም፡፡ ይህ ሁሉ ዝና ግን አሁን ከጠበኩት በላይ ሆኖብኛል፡፡ ዝናው ፈጥኖ የመጣ ይመስለኛል፡፡ እኔ ይህን ዝና ምናልባት በ 50 ዓመት ዕድሜዬ ነበር አገኘዋለሁ ብዬ ያሰብኩት ፡፡ እንደንገምተው ሰዎች ትኩረት የሚያደርጉት ፊልሞች ስኬትን ሲያገኙ ይመስለኛል፡፡››

   ‹‹ ገና በልጅነት ግዜ ነበር ማለት ይቻላል ትወናን የኔ አለም እንደሆነ የተገነዘብኩት ነገር ግን የተለያዩ ስራዎችን ስሰራ ቆይቻለሁ ፡፡ በልጅነቴ አጭር እና ደቃቃ ስለነበርኩ ኮረዶች ባዙ ትኩተረት ቸይሰጡኝም ነበር፡፡ በዚሁም ምክንያት የሰውነት ማጠንከሪያ ፅሁፎችን ማንበብና መለማመዴን ቀጠልኩ ፡፡ በመጨረሻም አምላክ ተመስገን ቁመቴም እያደገ መጣ ፡፡ እንደ አርኒ ( ኦርኖልድ ሸዋሲንገር ) እና ስላይ ( ሲልቨስተር ስታሎን )

ክብደት አላነሳም ፡፡ እኔ የምሰራው ልምምድ ከእንቅስቃሴዎች ጋር የተዛመደ ነው፡፡ 

  ይህ ለእንቅስቃሴ ካፓኤራ  በተሰኘው ከአፍሪካና ከብራዚል የተወሰደ የግብግብ ጥበብ ላይ  የተመረኮዘ ነው ስጀምረው ግር እያለኝ ነበር አሁን ግን በስቱዲዩዋች ተዟዙራችሁ ብትመለከቱታገኙታላችሁ፡፡

 

    በልጅነቴ የብሩስሊ እና ሌሎችም የሩቅ ምስራቅ ፊልሞች ሲታዩ ሾልኬ ስገባ ነበር ከ11 ዓመቴ ጀምሮ የጃፓኖችን ካራቴ ጥበብ እለማመድ ነበር ብዙ ጃፓናውያን ከጥቁሮች ወንድሞቼ አካባቢ ያዘወትራሉ እኛም እነሱም እናደሁለተኛ ዜጋ ነው የምንታየው ፡፡ እነሱ ሙዚቃችንን ይወዳሉ ፡፡ እኛም የካራቴ ጥበባቸውን እናደንቃለን፡፡ እናም ጥሩ የንግድ ልውውጥ ሆነ ሙዚቃ በካራቴ ጥበብ ፡፡

   ለዓመታት የምሽት መኪኖችን ቦታ በማስያዝ ቀን ቀን ደግሞ ቴሌፎን በማስገብት ስራ ላይ በመስራት እጄ ጥሩ የመስራት ችሎታ እናዳለው ስላሰብኩ የእሽታ ( ማሸት )

ቴራፒን አጠናሁ እድሜ ልኬን እሰራበታለሁ ብዬ ያሰብኩት የስራ ዘርፍ ነበር በዚህ የወጌሻነት ስራዬም እመኑኝ በቀላሉ የማገኘው 500 ዶላር ነበር፡፡ በተለያየ ቦታ የመስራቱንም ጥቅም አሁን በትወና ላይ በጣም ስለረዳኝ ተገንዝቤዋለሁ፡፡›› ይላል ስናይፕስ፡፡

   ዌስሊ ስናቶፕስ አሁን ሆሊውድ ውስጥ እጅግ ተፈላጊ ከሆኑት ተዋንያን መካከል አንዱ ነው ለየፊልሙ ትወና በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር ይከፈለዋል ሲያንክ ኮለሪ

( የቀድሞው ጀምስ ቦንድን ባህሪ ወካይ ) ዘ ራይዚንግ ሳን ላይ የተከፈለውን እና ሲልቨክተር ስታሎን ለዴሞሊሽን ማን ከተከፈለው እና ሲልቨርስተን ስታሎን ለዲሞሊሽን ማን ከተከፈለው እኩል ነው የዌስሊም ክፍያ በሁለቱም ፊደሎች ላይ የሚወክላቸው ባህርያት  በተለይ ለሱ ተብለው እንደተጻፉ የማርያን ግሬቶ ሪፖርት ዘግቦል፡፡

   ስናይፕስ የእጆቹን ጣቶች እያንቋቋ ‹‹ በእጄ ጥሩ ስራ እሰራለሁ በእግሬም አንዲሁ እንቅስቃሴ በምላቸው በነዚህ ፊልሞች ውስጥ ላሉ ትንሽ የጫማ ጥፊዋችና ቦክሶች የሚደርሰኝ ቼክ ላይ የተወሰኑ ዜሮዎች ይጨመራሉ ›› በማለት ስለገቢው ከፍ ማለት

አንድ ምክንያት ገልጾአል፡፡ ሲል ሽስታር ስታሎንም ዌስሊ ነጻ እስኪሆን

ለ6ወራትያህል ቀረጻውን አዘግይቶ ጠብቆታል፡፡

  ስናይፕስ ከሲልቨስተር ስታሎን ጋር በጥሩ ሁኔታ በስራ እንደተግባቡ እና እስታሎም ቀልደኛም እንደሆነ ይናገራል ‹‹ከስታሎን ጋር ትተውናለህ እንጂ ስለትወና አትወያይም ጥሩ ተግባብተናል ሁለታችንም ከምንም ተነስተን የስኬት መሰላሉን በፍጥነት ወጥተናል

 

 

 

ስታሎም ወርቃማ ምክሮችንም ለግሶኛል 15 መኪኖች ሊኖሩኝ እንደማይገባ 3 ግዜ ማግባትና 18 የግል ጠባቂዎችም አስፈላጊ እንዳልሆኑ ወይም በሌላ አነጋገር እርሱ የሰራቸውን ስህተቶች እንዳልደግም ረድቶኛል ›› ሲል ስለ ስታሎን ያለውን አክብሮት ገልጾአል ፡፡

   በብሩክሊን አንድ አፓርታማ ልይ የሚኖረው ስናይፕስ ካለፈው ትዳሩ ጄላኒ የ 5 ዓመት ወንድ ልጅ ያለው እስካሁን አንድም የግል ጠባቂ የለውም ፡፡ የሚነዳትም መኪና መጠነኛ ዋጋ ያላት ነች አብዛኛውን ግዜ ግን በሞተር ብስክሌቶች ነው የሚጋልበው ፡፡ በቤቱ ውስጥ የሰው ዘር ጥናት ፣ በታሪክ ፣ በፍልስፍና፣ በማህበራዊ ሳይንስና የግጥም መድብሎች ላይ  የሚያተኩሩ መጽሐፍት የተደራጀ ቤተመጽሐፍት አለው፡፡

   ከሱ በተቃራኒው  ከቆመው ወይንም ችግር ውስጥ ከመግባቱ በፊት አንድ እርምጃ ቀደም ብሎ የሚያስጠነቅቀው ከእናቱ በወረሰው ስድስተኛ የስሜት ህዋስ እንዳለው ያወሳል፡፡ ‹‹ ደመነፍሴ ይህ ትክክል አይደለም ይህንን አታድርግ ሲለኝ ማዳመጡን አውቅበታለሁ አንድ ግዜ ብቻ ነው ደመ ነፍሴ ነግሮኝ  ያላዳመጥኩት ፡፡ በኒዩርክ አንድ ቡና ቤት ውስጥ ተቀምጬ አንዲት ቆንጆ ታወራኝ ጀመር  በልቤ አንቺ ባቻሽን አይደለሽም ስላንቺ ትክክል ያልሆነ ነገር እንዳለ ይሰማኛል እያልኩ እንዳለሁ የወንድ ጓደኛዋ ይመጣና ድምጻቸውን ከፍ አድርገው መጨቃጨቅ እንደጀመሩ መሳሪያ ሁሉ ከየት መጣ ሳይባል ተመዘዘ ፡፡ ከመጀመሪያው ልክ ያልሆነ ነገር እንዳለ እንዳለ እናዳወቅሁ ባለመጠንቀቄ ታዲያ በጣም ተቆጨሁ ፡፡

   ስድስተኛውን የመንፈስ ህዋሴን ራይዚንግ ሳን በሚለው ፊልም በጃፓኖች የአስተሳሰብ ተጽእኖና መንፈስ ጋር ቁርኝት ስለነበረ ለያዝኩት የባህሪ ድርሻ ተጠቅሜበታለሁ፡፡ የካራቴ ጥበብ በምታገዝበት ጊዜ ሁሉ ይህ እትም በእጅጉ የምደሰትበት ጉዳይ ነው፡፡  ክብሩን የጠበቀና በጣም ደግ ሰው ነው ባረፈድኩ ቁጥር ይይዘኝና ‹‹ ዛሬ በግርህ መምጣቱን ስለመረጥክ ነው ›› ይለኛል ማንም ሰው ካሊፎርኒያ ውስጥ በእግሩ አይሔድም እንደ ሽታሎም እሱም ስለፊልም ስራ አንዳንድ ነገሮችን አስተምሮኛል፡፡ ትምህርት ቁጥር አንድ ፡- ጥሩ ጠበቃ ይኑርህ  በማለት ከኮነሪ ያገኘውን ትምህርት አካፍሎኛል ፡፡

 

 

   

ስናይፕስ አሁን ያለበት የዝና ደረጃ ለመድረስ የተለያዩ የባህርያት ድርሻዎችን ወክሎ ሰርቷል ፡፡ አርትቴክስ ፣ ዝነኛ የባስኬት ቦል ተጫዋች ፣ እግረ ልም ( ሽባ ) ፣ የቅርሳቅርስ ወኪል እና ሌላም ፡፡

   በእውነተኛ ህይወት ደግሞ እስልምናንና የጥንታዊ ግብፆችን ባህል ያጠናል ፡፡ በፊልሙ የንግድ አለምም ለግሉ ፊልም አምራች ካምፓኒ ‹ ሲከርስ › የተሰኘ በእንቅስቃሴ የተሞላ የፊልም ጽሁፍ ገዝቷል ፡፡ ይህንን ፊልም ቢያቀርበውና ቢተውንበትም የሚያዘጋጀው ሌላ ባለሙያ ነው፡፡ በትወና የሚሳተፉበት ፊልሙ ( ሹገር ሂል )  የሚባል የከተማ ወግ ሲሆን ስናይፕስ አዲስ ይሁኑ እንጂ አሁንም የትሩ ባህርያት ድርሻ ጥማት አለኝ ሁሉም በፊልማቸው ላይ እኔን ካገኙ እድል ፊቷን አዙራ ገንዘብ እንዲያፍሱ አድርገው ያስባሉ እኔ ደግሞ አዳዲስ ነገር ብቻ ነው ለመሞከር የምፈልገው ፡፡ እናንተ መስራት የምችለውን ተመልከቱ በማለት ጋብዞናል፡፡ እስቲ ፓሴንጀር 57 እና ዲሞሊሽን ማን የተሰኙትን ስናይፕስ ሁለት ፍጹም የማይገናኙ የባህሪ ድርሻዎችን ልጠቁማችሁና ከርሱ ንግግር ጋር አይታችሁ ብታመሳክሩት ምን ይመስላችኃል፡፡

      የጂሚ ሄንድሪክስ አሟሟት እንደገና መጣራት ጀመረ

   አነቃቂ እጽ ከመጠን በላይ በመውሰድ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል ተብሎ ከዛሬ 24 ዓመት በፊት ምርመራው የተዘጋበት የእውቁ ሮክ ጊታር ተጫዋች የጂሚ ሔንድሪክስ አሟሟትን እንደገና ለማጣራት መጀመሩን ለንደን የሚገኘው የእስኮት ላንድ ያርድ ፖሊስ አስታውቋል ፡፡

  የቀቃቤ ህጉ ቢሮ ስለ ሁኔታው ሲያብራራ ይህን ጉዳይ እንደገና ለመመርመር መነሻ የሆነው ማንነቱ ሊጠቀስ ያልተፈለገ አንድ ሰው መሆኑን ገልፆል፡፡

   እ.ኤ.አ. በ1942 ሲያትል ውስጥ የተወለደው ጂም ሔንድ ሪክስ ለስራ ሐላፊው ቻስ ቻንድለር እርዳታ በጣም ያስፈልገኛል የሚል መልእክት ትቶ ነበር መስከረም 18 ቀን 1970 ዓ.ም በለንደን ውስጥ ህይወቱ ያለፈው ፡

    አንድ የህክምና ሰው ምርመራውን ሲያጠቃልል ሄንድሪክስ ከመጠን ያለፈ አነቃቂ ዕፅና አልኮል ከመውሰዱ በኃላ ታፍኖ መሞቱን በማተት ነበር፡፡

   ‹‹  ስኮትላንድ ያርድ የፖሊስ ክፍል የጂሚ ሄንድሪስ አሟሟት ሁኔታ እንደገና ጥናት እንዲያደርግበት በእንግሊዝ መንግስት ፍርድ ቤት ተጠይቋል የማጣራቱ ተግባር ምን ያህል ጊዜ እንዲፈጅ አሁን ባይታወቅም አጠቃላይ ሪፖርቱ ግን ለፍርድ ቤቱ ይቀርባል፡፡ በማለት የስኮት ላንድ ያርድ አፈ ቀላጤ ካርል ቤዊክ ቃሏን ሰትታለች፡፡

   ‹‹ ዴይሊ መቷል ›› ጋዜጣ ደግሞ በበኩሉ በጂሚ አሟሟት እንዲጣራ ጥያቄው የቀረበው ካቲ ኤቺንግሃም ከተባለች የቀድሞ የጂሚ ጓደኛ ሲሆን የግል የምርመራ አጣሪ ቡድኖች ኮሚሽን እንደከፈለች ዘግቧል፡፡

    ሚስ ሌግንቺሃም ለጋዜጣው አሟሟቱ ምንም የማይመስል ነው መሆን በነረበት ብዬም አላስብም በመጥፎ ቦታ ትክክለኛ ባልሆነ ግዜና ትክክለኛ ካልሆኑ ሰዎች ጋር ነበር ጂሚ የተገኘው ስትል ተናግራለች

    ከእድሜና ሙያ ጓደኞቹ እጅግ ልዩው ያሮክ ጊታር ተጫዋቹ በዚያን ወቅት የ27 ዓመት ወጣት ነበር ፡፡ ህይወቱ አልፎ የተገኘውም የቀድሞዋ የበረዶ ሸርተቴ ሻምፒዩኗና የሱ የሴት ጓደኛ ከሆነችው ሞኒካ ዳንማን አፓርታማ ውስጥ ነው፡፡

 

  የጂሚ እንድሪስ ኤክስፕሪያንስ የሚል መጠርያ ባለው ባንድ ውስጥ የቤዝ ተጨዋቹ ኖኤል ሬዲንግ ደግሞ ለቢቢሲ ራዲዮ 4 ሲናገር አሟሟቱን ስሰማ በጣም ነበር የደነገጥኩት ፍጹም ያልጠበኩት ነበር አነቃቂ እጽ እንወስዳለን ግን በዛ ካለ እጽጋር  አንድ ጠርሙስ ቢኖ ማንኛችንም ቢሆን አናደርገውም ብሏል፡፡ ሌዲንግ የጓደኛው አሟሟት ላይ ስለተደመጡት ጉዳዩች ሁልግዜም ጥርጣሬ እንዳለው ነው፡፤

  ከሁለት አመት በፊት ነበር በወቅቱ የነበሩት የአንቡላንስ ሰራተኞች ከአሉበት ተፈልገው ቃላቸውን እንደሰጡ እነርሱ ለእርዳታ በደረሱበት ወቅት ጂሚን ብቻውን እንዳገኙ የተናገሩት ይህ ሁኔታ ደግሞ በጊዜው ከጂሚ ጋር እንደነበረ ቃሉን የሰጠው ከሰው ጋር ይጋጫል እንግዲህ አንቡላንሱ ከመድረሱ በፊት የጂሚ ህይወት አልፎል እናም ማንም ይሁን ማን ሁኔታውን ለመሸፋፈን ጥረት አድርጓል፡፡

  ጂሚ ሔንድሪክስ በህይወት በነበረበት ግዜ አምስት የሙዚቃ አልበሞችን ሰርቶ አውጥቷል ይህን ሞት ያለግዜው የቀደመውን ተሰጥኦ አፍቃሪ ለሆኑት አድማጮቹ እሱ ካለፈ በኃላ 300 ያህል የሙዚቃ ስራዎቹ ተቀርጸው በገበያ ላይ ውለዋል፡፡

  ሄንድሪስ 1960ዎቹን በልዩ ስልቱና እጅግ አስገራሚ ቴክኒካዊ ችሎታው ድንቅ ስራዎቹን አስመስክሮባቸዋል፡፡ በመድረክ ላይ ያሳይ የነበረው ለየት ያለ እንቅስቃሴው ጊታሩን በጥርሱ ከመጫወት ጋር ሄዶ ጀት የተሰኘው ዘፈኑ በ1967 እጅግ ዝነኛ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ይህ ዝናው የተትረፈረፈው በአካል ቀርቦ ከሚጫወትባቸው የመድረክ ጨዋታዎችቹ የመነጨ ሲሆን በአንድ ወቅት የሚያሙን ጦርነት በመቃወም የአሜሪካንን ህዝብ መዝሙር ድብልቅልቁ በወጣ ፍንዳታ መሰል ሙዚቃ ቅንብር በውድስት ቶክ ማቅረቡም የሚጠቀስ ነው ሌላው በዋይት አይስል ለ250.000 ተመልካቾች ዝግጅቱን ማቅረቡ እና በሞንተሬይም በተመልካች ፊት ጊታሩን በእሳት ማቃጠሉ ጉድ የተሰኙ የህይወቱ አብይ ግዜያት ሆነው ይታወሳሉ፡፡

     

  የፊልም አዘጋጆች 

  የሮኪ ክፍል 5 አዘጋጅ ጆን አቨልድሰን ልክ ሲልቭር ስታሎን እንደፈለገው ሁሉ የሮኪን መጨረሻ ሞት ሊያደርገው አስቦ ነበር ፡፡ ጆን አፊልድሰን የሮኪ ምት ላይ ፊልሙ ቢጨርስ በጣም ጥሩ ይሆን እንደ ነበር ገምቷል፡፡ ነገር ግን እስታሎን በፈለገው መንገድ ተከራክሮ ስላልተሳካለት እሱም ለመሞከር አልዳዳውም፡፡

  የፊልም አዘጋጅነት ሙያ እንደታወቀው አጠቃልይ የቀረፃ እንቅስቃሴዎችን የመቆጣጠርና የማስተባበር ጥበብ ቢሆንም በሆሊውድ አካባቢ ይህ ስልጣን ያላቸው የፊልም አዘጋጆች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው፡፡ ባለገንዘብ የሆኑት የፊልም አዘጋጆች በገንዘባቸው ስለሚያዙበት ያሰቡትን እና ያቀዱትን ለመስራት ይችላሉ፡፡

  ለምሳሌ ስቲቨን ስፒልበርግ የተባለው ዝነኛ የፈልም አዘጋጅ ጃውስ ( 1975 ) ኤክስትራ ቴሬስትያል ( 1982 ) የኢንድያን እና ጆንስ ተከታታይ ፊልሞች ( 1981-1989 ) እና ጁራሲን ፓርክ በተሰኙት ፊልሞች ይታወቃል፡፡ ከነዚህ ፊልሞች ካገኘው ገቢ የራሱን ፊልሞች በጀት እንዲሸፍን ዋስትናውን ተጎናጽፎአል፡፡

    አብዛኞቹ የሆሊውድ ፊልም አዘጋጆች በቅድሚያ ያዘጋጃቸው ፊልሞች ላይ የሚጠቅሟቸው ትእይንቶች ላይ እንኳን የመወሰን መብት የላቸውም፡፡

  ጆን አቪልድሰን እንደሚናገረው ‹‹ ከሮኪ በኃላ እንዳዘጋጃችው የሚደርሱኝ የፊልም ጽሁፎች ሁል ግዜም ከስር ተነስተው መጨረሻ ላይ አሸናፊነትን ስለሚቀዳጁ ሰዎች የሚያወሩ ናቸው፡፡ የስቱዲዩ ኃላፊዎች የህ አዘጋጅ እንዲህ አይነት ፊልም ይዋታለታል ያኛው አዘገጅ ደግሞ እንዳለፈው አይነት ፊልም ቢሰራ በማለት የስባሉ፡፡ ››

  ባለፈው አመት የኦስካር ተሸላሚ የሆነው እና በሆሊውድ በገንዘብም ሆነ በዝና እጅግ የተሳካለት የፊልም አዘጋጅ ስቲቨል ስፒልበርግ እንኳን የንግዱ ትኩረት ያመጣውን ያልተጻፈ ህግ እና ተመሳሳይነት ያማርራል፡፡

   ‹‹ በድሮ ጊዜ ማለትም በሄሊውድ ወርቃማው ዘመን ለጥበብ ሐላፊነት መውሰድ ይሰራበት ነበር ፡፡ እነኛ አክሳሪ እንኳን ቢሆን ይህን ግምት ውስጥ በማስገባት ኃላፊነቱን ከመሸከም ወደኋላ የማይሉት ታላላቆቹ ሰዎች አልፈዋል፡፡ እናም እናደማስበው ሆሊውድን ሰለባ እና አሳዛኝ ሁኔታም ምክንያቱ ይኸው ነው ፡፡›› ካለ በኃላ ስፒልበርግ አስተያየቱን በመቀጠል ‹‹ የበፊቶቹ የስቱዲዩ ሀላፊዋች ጎበዝ በነሩ ፡፡ ለማንኛውም አሳሳቢ ሁኔታ ኃላፊነት ከመውሰድ አይቆጠቡም ዛሬ ግን ችግር አለ ፡፡ በከፍተኛ ቦታ ኃላፊነት ያለባቸው የዛሬዋቹ ባለስልጣን ይሆናል ወይንም አይሆንም ለማለት ችሎታው የላቸውም ፡፡ በንግዱ አለም የሚያዋጣ የሚመስላቸውን ብቻ ይመርጣሉ ፡፡ ይህ ሁኔታ ደግሞ በፊልም ስራ ላይ በጣም ይከብዳል ምክንያቱም ሁሉም ፊልሞች ከሰዎች ስሜት ጋር ስለሚያያዙ ሐላፊነት ሊወሰድባቸው ይገባል፡፡›› በማለት አስተያየቱን ያራዝማል፡፡

   እስቱዲዩዎች አንድን መንገድ ብቻ ከመከተል ወይንም ገበያን ፍለጋ ብቻ ከሚሮጡ የስነ ጥበብ ሰዎች ላላቸው ጥልቅ ፍላጎት ኃላፊነት ይመረጣል የሚል አለው ስቲቭን

 

ስቲልበርግ ‹‹ የፊልም አዘጋጁ ጆርጅ ሉቃስ በ1977 / ስታርስ ዋርስ/ን ሲሰራ በአሜሪካን እጅግ ተደናቂው ልጅ ሆኖ ነበር ይህ ፊልም ተመርቆ ከመከፈቱ በፊት ጆርጅ 15 ሚሊዩን ዶልር እንደሚያስገኝ ነበር የገመተው ፡፡ ነገር ግን ፊልሙ ያስገኘው የዶላር

መጠን 524 ሚሊዩን ደርሷል፡፡ ይህ ፊልም በጣም ጥሩ ውጤት ያገኛል ማለት በፍጹም አይቻልም ችኔ ለምሳሌ ዕቅዴን ሳወጣ ሁልግዜ ለመጥፎ ነው የምዘጋጀው እናም በስኬት እደነቃለሁ ›› ሲል ስፒልበርግ አስተያየቱን አጠቃሏል ፡፡ በሁሊውድ የስነ ጥበብ ዙሪያ ናግዱ የጦፈ መሆኑ እና ሆሊውድም የአለማችን የብዙ ፊልሞች መስሪያ መዲና እንደመሆኗ በፊልም ጥበብ እድገት ላይ ስለሚኖረው ተጽእኖ ምን ብለው ይሆን አሜሪካን ፊልም የተሰኘው መጽሔት ስለዚህ ጉዳይ የዘገበው የለም

v     Encyclopedia  No 4 P 114, 1986

v     American United States information agency ,1992

      ተዋንያኖች 

    ተዋንያኖች ከፊልሙ ኢንዱስትሪ የገንዘብ ሰዎች ( ኤጄንቶች፤ የስቱዲዩ ኃላፊዋችና አቅራቢዎች ) የበለጡ ዝነኞች ቢሆኑም ጥሩ ተሰሚነት ያላቸው ጥቂቶቹ ምርጦች ናቸው ፡፡ ያም ተሰሚነት የሚቆየው ለተወሰነ ግዜ ብቻ ነው ፡፡ ለምሳሌ በርት ሬይኖልድስ ( ዳን ኦገስት በተሰኘው የቴሌቪዠን ፊልሙ፤ ናቫጆጆ፤ ዴሊቨራንስ እና ዘ ሚን ማሽን በተባሉት የሲኒማ ተዋንያኖች ሻርኪይስ ማሽን እና ረፍ ከት በሚል የተሰሩት የቪዲዩ ፊልሞች እንዲሁም ባለፈው አመት ጊዜ ውስጥ እረዘም ላለ ግዜ በትዳር አብረን ስንኖር በሚሊየኖች የሚቆጠር ሀብቴን አስጨርሶኛል በማለት ኩዊንቶች በማለት የማደጎ ልጃቸው ምክንያት ፍርድ ቤት ባቆመችው ሎኒ አርሰን ይታወቃል፡፡) በ1970ዎቹ ዓመታት እጅግ ምርጥ ከነበሩት ተዋንያኖች መሀል አንዱ ነበር፡፡ ዛሬ በሆሊውድ ውስጥ አነስተኛ ስልጣን ነው ያለው ፡፡ አሁን ያሉት ተዋንያኖችም ለማደግ ከፍተኛ ትግል ያደርጋሉ፡፡ ዶስቲን ሆፍማን ዛሬ በአንድ ፊልም ትወናው 20 ሚሊዩን ዶላር ያገኘ ይሆናል፡፡ ነገር ግን በ1967 በተሰራው ( ዘ ግራጁዌት ) በተሰኘው ፊልሙ ላይ በተወሰነው በሲኒማ አንድ እርምጃ እመርታ ላስመሰከረበት ፊልም ግን የከፈለው 17ሺ ዶላር ብቻ ነው ( ደስቲን ሆፍማን ቱትሲ ፤ክራመር ቨርሰስ ፤ክራመር ፤ ዘ ሬይን ማን በሚባሉት ፊልሞች ይታወሳል፡፡)

    በገንዘብ ረገድ አስተማማኝ ባልሆነበት ባሁኑ ግዜ አላፊ የሆነውን ዝና ሲጎናጸፍ ተዋንያኖች እግረ መንገዳቸውን ገንዘብ ለማጋበስ መከጀሉን መተው ሳይከብዳቸው አይቀርም፡፡ ወጣትነቱን በድህነት ያሳለፈው ሲልቨስተር ስታሎን ‹‹ ማንም ሰው በፊት እንደነበተበት እንዳይመለስ ለሚያደርገው ዋስትና እጅ መስጠት ያለ ነው ነገር ግን በስራዬ ዙርያ ያለውን የንግድ ትኩረት እዚህ ላይ መቆም አለበት የምልበት አንድ ወቅት ይኖራል፡፡ያን ጊዜ ለንግድ ያልሆነ ሙከራ ፊልም ላይ ነው የማተኩረው ፡፡ ›› በማለት ሐሳቡን ገልጾአል፡፡

  ይህ ሁኔታም አንዳንዴ ሳይታወቅ ያልፋል ፡፡ ኮንትራት ትፈራረማላችሁ ፡፡ ሳታስቡት አመታት ያልፋሉ ፡፡ ሆሊውድ ደግሞ በአንድ የፊልም አይነት ይወሰወናችኃል የሰራችሁት ፊልም ጥሩ ገቢ ያስገኘ እንደሆነ እናንተ ለዛ ዓይነት ፊልም ብቻ ነው የምትታጩት ሲልቨርስተር ስታሎን ሐሳቡን ሲያራዝም ‹‹ ሚል ገብሰንን ውሰዱ በ1987 የተሰራው ሌታል ዌፐን ፊልም ምክንያት እሱ ተቀበለውም አልተቀበለውም ድርሻው ውስን ይሆናል ፡፡ ›› በማለት የሆሊውድን የንግድ ትኩረት መነጽር ስነ ጥበብን እንደከለከለው በራሱ መንገድ ገልፆታል፡፡

   ጆን ትራቮልታ በ1978 በተሰራው ትራዳይ ባይት ፊቨር የአፍቃሪ ጎረምሳ ድርሻው እንደተወሰነ ቀርቷል፡፡ የጉርምስና መልኩን እያጣ እድሜው እየገፋ ሲሔድ የሙያው ሕይወት ዘቀጠ ማለት ይቻላል ጆን ትራቮልታ ግን በዓንድ ዓይነት የባህሪ ድርሻ መወሰኑ ራሱ ስራ ከመፍታት እንደሚሻል ይናገራል፡፡ ምክንያቱም ግልጽ ናቸው

‹‹ ፊልም መስራትም ሆነ ገንዘብ ማግኘት የሚያዝናና ነገር ነው፡፡››ይላል በራሱ አንደበት ጆን ትራ ቮልታ ምንም ያህል ብዙ ገንዘብ ቢያገኝ ወጪውም ያን ያህል እየጨመረ መጣ የሙያ ህይወቱን ለማየት ደግሞ በውስጡ ያለውን የፈጠራ ቡቃያ እንዲለመልም መኮትኮት እንደሚኖርበት ተገነዘበ፡፡ ይህንንም ለማግኘት ‹‹ በኪነ ጥበብ እሱነቱ የሚደሰትበትን ›› ባቻ ለማድረግ መነሳት ሊኖርበት ነው፡፡ ( በነገራችን ላይ ጆንትራ ቮልታ ስቴይንግ አላይቭ፤ ግሬስ እና ቱ ኦፍ ኤ ካይንድ በተሰኙት ፊልሞቹ ከሁሉም በላይ ደግሞ ፋሽን ተከታይ ወጣቶች በተከለከሉነት የጸጉር አሰራር ቄንጡ እና የዳንስ ችሎታው ስሙ ገኖ ነበር፡፡)

 

  ዶስቲን ሆፍ ማን እንደሚያስበው ደግሞ ብዙ ተዋንያኖች በፊልሙ አለም ያሉት ለገንዘብ ሲሉ አይደለም ‹‹ ለገንዘብ ስንል ቢሆን ኖሮ የጠየቅነውን እስከተከፈልን ድረስ ማንኛውንም ስራ እንቀበል ነበር ፡፡ ከሥር እየቧጠጥን ነው ሁላችንም የጀመርነው ፤ ሁላችንም ጠንክረን ሰራን ሁላችንም ከስራ አጥነት ነው የተሸጋገርነውና ሐሳባችን ጥሩ ስራ ለመስራት ነው ባዙ ገንዘብ የሚከፈለን ደግሞ ለካምፓኒው እጅግ ብዙ ገንዘብ እንዲያገኝ ስለረዳነው ነው፡፡

    ድንቅ የትወና ችሎታውን በኪነ ጥበብ ምጥቀታቸው ወደላቁት ስራዎች ያዞረው ደስቲን ሆፍማን በሼክ ስፒር ‹‹ የቬኒሱ ነጋዴ ›› ድርሰት በብሮድዌይ መድረክ ላይ መቅረቡን ይመርጣል፡፡ ለገንዘብ ሲል ብቻ ስነ ጥበብን ሊቀይር አይፈልግም ሌሎች የሆሊውድ ተዋንያንም ተመሳሳይ ሀሳብ ነው ያላቸው ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ፊልሞቻቸውን ራሳቸው በማዘጋጀት የፊልሞቹን ጥራት ለመቆጣጠር ይሞክራሉ ፡፡ ነገር ግን አንዳንዶች ደግሞ ፊልም ማዘጋጀትን ከትወና የበለጠ አድካሚ ሆኖ ያገኙታል ‹‹ ፊልም ሳዘጋጅ ይላል ሲልቨስታር ስታሎን “ ህይወቴ ጥዘበራረቃል፡፡ ” አዘጋጆቹስ ስለሆሊውድ ምን የሚሉት ይኖራቸዋል ፡ እሱን በሌላ አጋጠሚ እናነባለን፡፡     

     

                     þM ’>¨< T” au`ƒ _ÉõÉ

 

    ›?K” w_“” ƒvLK‹ ²?Ó’… ›Ã_i c=J” MÇDª "K=ö`’>Á ’¨<:: ’>¨<`¡” ƒS`×K‹:: ¾òMU }ª“à “ƒ u›”É ¨pƒ eK þM ’>¨<T” ”Ç=I wLK‹::

    # 42—¨<” S”ÑÉ “õnKG< :: þM” KSËS]Á Ñ>²? ÁÑ–G<ƒ ²=Á ’u` ::’>¨<¿`¡ ¨<eØ H@KA ÊK= K}vK¨< òMU ¢T>¡ ²ó˜“ Ç”c— vI] Ý¨ƒ ’u` “U þM“ Л” uK?L }¨<’@ƒ ßðK< ’u`::$

     þM ”Å ƒ”i MÏ ’¨<:: u`ÓØ ›”É c¨< TKõ  vKuƒ Å[Í G<K< ›M÷M::  “U ›G<” G<K<U ’Ñ` ÁeÅe}ªM:: uSMuh ¡õM ¨<eØ ð”Éh Ãc^M:: Ÿ%EL¨< ØMõ ¾}ÖKðuƒ Mwe ÃKwdM:: eKu?}cu< Á¨^M:: KMЇ ÁK¨< õp` ¾}K¾ ’¨< ÁK°ÉM J• Ó” ŸÐ›’@ Ò` `c< u?}cx‹ Ò` ’¨< MЇ ¾T>•\ƒ::

    þM Óƒ` ’¨<:: ŸT”U Ò` Ó” SSdcM ËLM:: ¾òMU k[é e^ ”ÅËS[ ›?K” ¾SËS]Á¨< Å[Í Là qTK‹ ¨Å‹ ¾}SKŸ}‹ uɔу "T@^¨< òƒ þM qS“ ›?K” u×U q”Ð ’i ÃLM:: ¡wÉ ÁLƒ ’Ñ` ke ÁK c=Knƒ }cTƒ ›?K””::

    þM ulS“¨< “ uSMŸ< ¾Ó]¡ ›UL¡ ’¨< ¾T>SeK¨< ƒLK‹ ›?K”::

u=^ w²< ÃÖ×M:: ð”ÉhU ÁeÅe}ªM:: SMuh ¡õK< G<M Ó²? ¡õ ’¨<:: lU ’Ñ[—’~ ›ÁÖÁÃpU y?ƒ“U ¨<eØ KT>ј ¾I铃 TdÅÑ>Á ¾`ǁ Ì” ”Ų[Ò ’¨<::

  xw _Éö`É”U u²=G< Ñ>²? ’u` ÁÑ–G<ƒ:: K=´ ›iK=Á ¾UƒvK¨< ÕÅ—Â ¾Uƒc^uƒ S“ðh ¨<eØ uvÊ Ó` ¾T>K¨< òMU S<Ÿ^ c=Å[Ó }Ñ˜Š ’u`:: Ó”–<’‹” K›ß` Ñ>²?U u=J” u²=I Ó²? ¨<eØ G<K‹”U ¢K<^Ê” ”ÅU”¨É “ c<U u¢K<^Ê ¿’>y`e+ eK}T[ ’@U u<MÊ` ›Ç] ƒ/u?ƒ eK’u`Ÿ< ›”É ›Ã’ƒ ’Ña‹” “ u<“ u?„‹” ”ÅU“¨<p }ÑLMç“M::

   ¾xw T>eƒ “ G<Kƒ ƒMMp MЇ KzL”+” k” ¾c\ƒ” Ÿ?¡ ò¨< uSU׃ KòMU c^}™‹ uS<K< cØ}ªM:: xw SMŸ SM"U“ lØw ’¨< ›Ã“ó`’ƒU ›Kuƒ K]¡ S²¡a‹U sT> }Ÿ^¡] ’¨<::

   ›?K” w_“”U KS¨p ¾ËS[‹¨< u60­‡ c=J” ¾ìNà w`G“E ƒ”i T@] u}vK¨< ‚Áƒ` ¨<eØ eƒ"ðM feƒ iMS„†” ›Ó˜K‹::

   

   Ÿ²=I u%EL ÁKTs[Ø # H@KA ÊK=$ #}›U` c^}—ª$ “ uÅ`²” ¾T>qÖ\ K?KA‹ +Áƒa‹ }"õLK‹:: u›em˜ ¾+y= ýaÓ^UU Là ›Mö ›Mö ƒd}óK‹::

    eKòMU e^ S<Á“ þM“ xw ¯Ã’ƒ c­‹ e¨^ Ÿ`¡ HÉc” Ò` ¾c^‹¨<” Ó²?Á„‹ Á¨dDM::

   a¡ HÉc” KdD uIè… "ÒÖTEƒ u×U Ø\ ŸJ’<ƒ c­‹ ›”Æ ’¨<::

“U ÃI” ›Ã’ƒ Ø\ c¨< SJ’<” U”U Ñ>²? u=J” ”ÅTƒ[d¨< ƒ’Ó[ªK‹:: c< ”Å’Ñ^ƒ K"e Ÿ¯Sƒ uòƒ ŸÎ” ©T” Ò` c=c^ u×U Ø\ c¨< ƒJ”KK‹::¾òMS<” e^ c=ÁÖ“pl ÁScÓ“M::U” ƒKªK‹ ScL‹G< ::# KUÑ—†¨< c­‹ G<K< Ø\ SJ” ”ÇKwI ›ƒ`d::$ ’u` ÁK‹¨< :: ›?K” w_“”U ÁÒÖTEƒ c­‹ G<K< Ø\ “†¨<:: ›?K” Å^c=“ }ª“à ŸJ’¨< Èy=” LUýc” Ò` }Òw ƒ•^K‹:: ÃLM ¾q¾¨< ²Ñv::

 

              

                 

                 ›KU”  Á“¨²¨< ¾”Óe+~ `Ó´“

     vKð¨< cV” ¾M›<M ‰`Ke / ¾”ÓK=²=… ”Óeƒ ÇÓT©ƒ ›?Mdu?Ø ¾SËS]Á MÏ / “ ¾vKu?~  K=Ç= Ç=Á“ õˆ ¾¯KT‹” ƒŸ<e ¨_ J• ’u` ¾Ÿ[S¨<:: ”Óe© u?}cu<U ÃI”” õˆ "ìÅk uL ¨<j” Á’d ¨<jÃG<” wKA Ÿ}kSÖ c’vw…M::

    ›G<” ÅÓV ”ÓK=´” u¨_ Á“Ò ƒŸ<c< ²?“ Ç=Á• Á[Ѳ‹¨< MÏ ›vƒ T” ’¨< ;¾T>K¨< ØÁo ’¨<:: ŸÇ=Á“ ue}k` eK²=I Ñ<Çà T”U K=Á¨<p ›Ã‹MU ::dD ÅÓV ƒ”õi TKƒ ›MðKÑ‹U::

     ÃI ¨_ uõØ’ƒ ¾}³v¨< K”Å” uT>Ñ–¨< Ÿ?”c=”Ó}” u?} S”Óeƒ    ( Ç=Á“ ŸM®<K< vLD Ÿ}ó‹ uL K}¨c’ Ó²? ¾•[‹uƒ ’¨<: ¨<eØ ¾Uƒc^ ¾u?ƒ c^}— qhh TÖ^kT>Á p`݃ ¨<eØ ¾`Ó´“ T[ÒÑݨ<” "Ñ–‹ uL ’u`::

     ¾u?ƒ c^}—ª Ç=Á“” ŸT>ÁSLMdDƒ ›”Å—¨< jò` ”Å}[Ç‹¨< Ç=Á“ ¾Tiç” Ê¡}b” Kfeƒ }ŸÃ Ñ>²? ”Å Ôu–‹¨< ŸcT‹ uL S[Í­” uSÑ×ÖU ’u` ¨_¨<” ¾’³‹¨<::

     ¾u?}S”Óe~ ›ªm ÅÓV M°M… uT`ѳD }ÅeK‹ :: c?ƒ MÏ ”Åuƒ¨MÉU }eó ›ÉavM:: G<M Ñ>²?U c?ƒ MÏ ”ÅðKÑ‹ ’¨<:: ÃI‹ MÏ Là w‹ ¾vKu?ƒ’ƒ Ù`’ƒ ›Ã•`U:: uSÚ[hU S<K< KS<K< ¾^dD ¾J’‹ MÏ ›Ó˜K‹::

    ©MÁU“ G] ¾}vK<ƒ MЍ uH@Æuƒ ƒŸ<[ƒ eKT>Á`õw†¨< ´“K‹:: fe}—ª MÏ U“MvƒU ŸG<K<U ¾uKÖ Ö?’— Ièƒ Õ^M::

        ¾}Ñ[²‹¨< MÏ ›vƒ T” ’¨<? KT>K¨< ØÁo SMe KShƒ ¾}S²’ c=J” ›?¡eø`„‹ M›<M ‰`Ke” u²=I Là Tcw ”ÅTÃÑv ÁeÖ’pnK<::

     õˆ¨< ŸSêÅl eÉeƒ dU”ƒ uòƒ ‰`Ke“ Ç=Á“ NÃÓ\y uT>Ñ–¨< ¾ÑÖ` S•`Á u?†¨< ¾dU”~” SÚ[h # k“ƒ$ ›dMðªM:: ¨<eØ ›ªmU ÃI” Ó”–<’ƒ `p KT¨<[É ¾SÚ[h ¾Tóvu=Á S<Ÿ^ ’¨<:: u›cnm G<’@U ›M}d"U:: ›w[¨< uq¿uƒ Ó²?U ¨<Ü w²<U ›M¿U :: u¨Ó ›Øvm¨< e`›ƒ ¯Ã’ƒ ¾õp` hT¨<” KSK¢e S<Ÿ^­‹ ”Å’u\ ›ÁÖ^Ø`U:: w‰†¨<” ÁdKõƒ”  S<K< Ñ>²? ¾‚K?y=¶” "De Úª Á ’u` KTKƒ ›MÅõ`U uTKƒ Gdu<” ›ÖnLDM::

    qõד¨< ¨Å` Ëue H@©ƒe “ SMŸ SM"S< Ëue Ñ>Mu= ¾Ç=Á“ ¾Mw ¨ÇЋ u=J’<U K¨^ƒ ¾T>qÖ\ Ñ>²?Áƒ ›ÖÑvD ›MÅ[c<U::

    ¾Òw‰¨< Sð["Ÿe Ëua eK Ç=Á“ uSÑ“— w²<G” ¾T>k`u¨< ²Ñv kLM ›ÃÅKU:: ’Ñ` Ó” T” ›Mvƒ ŸK?L ›õn] Ò` SiÒU K=J” ËLM:: ¾Ç=Á“ ›Ç=c< ›õn] / "K/ T” ”ÅJ’U KT¨p G<L‹”U ƒ`õ c¯‹”” G<K< ¾c^” ’¨<:: uTKƒ ›”É ²Òu= ›e¨<sM::

     ú}`.›?“.u=. ÅwK¨< T¡ ¾T>vK< ÁM¨l c­‹ uM°M… uT>eØ`¾UƒÃ²¨< Te¨h Åw}` Là ¾M°M… ÔÅ™‹ ”ÅJ’< }ÖpdDM:: ## ›Ç=c< ›gv] ²?“ KM°M… u×U ›dó] Ñ<Çà SJ’<” Ó” `ÓÖ™‹ ’” uTKƒ ¾ÑKç¨< ¾u?Ÿ=”Ó\U u?}S”Óeƒ ¨<eØ ›ªm c=J” ›e}Á¾~” uSkÖM... u²=I ¯Sƒ MƒssS¨< ¾T>Áe†Ó` ŸvÉ G<’@ ÑØTEM:: ¾MÏ… ›vƒ ‰`KeŸJ’ ›ö ¾¨< ’¨<:: K?L c¨< ŸJ’ Ó” ¾”Ñ<e ¾’e…” Ë`v ¾T>cw` ›Ò×T> ÃJ“M:: wLDM:: U’ƒ” T׃ K"e Ÿõ}— cv›©’ƒ ÁKuƒ x wK” ¾U”ÑUƒuƒ u?}S”Óeƒ ¨<eØU ÁÁMK"::

            ¾Ð`Ï K<ne ¨Å UÉ` SSKh Ñ>²?    

   ›”Ç”É c¨< ¾’"¨< ’Ñ` G<K< Ø\ ÃJ“M:: c¨<¾¨< ¨`p Ï ’¨< ÁK¨< ¾T>vK¨< u 80 ­‡ SËS]Á ¯Sƒ Là ¾IMV‹“ U™„‹ ’ÒÈ }wKA pØÁ ¾¨×Kƒ K<ne u²=Á” ¾ 39 ¯Sƒ ÔMTd“ ß”pL~ u}KÁ¾ Ndw Ÿ=f‡ uT>K=¾” ÊLa‹ ¾Úluƒ ’u`::›G<” 47 ¯Sƒ J•M::

    ¾Ð`Ï K<ne ]¡ U” ÃseLM; u30 ¯Sƒ ÉT@¨< ¾›T@]"” êG<ö‹ ›p^u= ’u` ÃIU ¾Ÿõ}—¨< ´“ SËS]Á U°^õ Ÿe+y” eþMu`Ó“ õ^”c=e Ÿ<ûL Ò` u›”É’ƒ ¾›T@]"” c=’>T ”Å ›Ç=e T°uM/ VÑÉ/ “†¨<::

    ¾°ÉM }n^’> ›"H@É G<K?U u=ÁeÑ`UU ðÑÓ ¾T>ÁewK< ›Ò×T>­‹U uK<ne Ièƒ Là Ã}ªM:: Ÿ›Sƒ uòƒ JK=¨<É” / uc< ›e}dcw ƒMl ¾Ñ”²w TU[‰ ud]Á” / ØKA N?Ê ’u`:: ›G<” uU°^u< ¾c=’>T ¯KU u×U ƒMp ¾J’¨< ## K<ne òMU$$ ¾}vK¨< ¾c=’>T ›=”Æeƒ] vK”w[„‹ ›”Æ J“EM::

   ## ów]”¨<$$ ud”õ^”c=e¢ c=J” ¾T>Ñ–¨< vK Zeƒ ## ¾¢¢x‹ Ù`’ƒ$$ ¾}c–¨< òMUU ¾}c^¨< u²=G< ów]” ’¨<:: “U ÃI òMU KvKu?„‡ ¾TÁŸ^¡` ´““ Ñ”²w / u›”É dU”ƒ 45.3 T>K=¿” ÊL` 

## ŸUÉ` ¨<Ü $$Ÿ}c–¨< u20 T>K=¾” ÊL` ÃuM×M::/ ›Éј…M::

     ## K<ne òMU $$  ¾}vK¨< É`σ uÐ`Ï K<ne ÕÅ—“ ¾Y^ vMÅ[v ¾}²Ò˨<” ## ¾Öó¨< p`e ²^ò­‹ $$¾}c–¨<” òMU W`„ ›¨<Ø„M::

There are no comments to this entry.

Post New Comment

 BraveJournal Member Non-Member
No Smilies More Smilies »
Please type the letters you see